Eshèté Bekele

@eshete.bsky.social

Ethiopian Journalist,

በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም በውስጣቸው ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተው የተሳተፉበት የእንወያይ መሰናዶ የኢትዮጵያን የፓርቲ ፖለቲካ ህልውና ከ1997 ወዲህ እና በሚቀጥለው ዓመት ሊካሔድ ከታቀደው ምርጫ አኳያ ይዳስሳል። amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...

የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ? – DW – 10 ግንቦት 2017

በ1997 ምርጫ ኢሕአዴግን የተገዳደሩት ፓርቲዎች ባለፉት 20 ዓመታት ተዳክመዋል። ኢሕአዴግን በብልጽግና ፓርቲ የተካው ለውጥ ያነቃቃቸውም ተከፋፍለዋል። የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሞተ ወይስ እያጣጣረ ነው? ይህ ውይይት ዶክተር ብዙነህ ጌታቸው እና ዶክተር አዲሱ ላሽተውን በመጋበዝ የፓርቲ ፖለቲካን በ2018 ሊካሔድ ከ...

amp.dw.com

የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ካዛንቺስ እና ፒያሳን በመሳሰሉ ሠፈሮች “የከተማችን ነዋሪዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ልማቱ ገብቷቸው አምነውን ይሁንታቸውን ባይሰጡ ኖሮ ይህንን ሥራ ልንሰራ አንችልም” ሲሉ በቅርቡ ተናግረዋል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ተመራማሪ ሐይማኖት አሸናፊ በኮሪደር ልማት “የመንግሥት አካላት እንደሚያቃልሉት በጣም ጥቂት የሚባል ሕብረተሰብ አይደለም እየተጎዳ የሚገኘው” ሲሉ ይሞግታሉ። amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...

የኮሪደር ልማት “እያደረሰ ያለው ጉዳት እጅግ ከባድ ነው” የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪ – DW – 24 ሚያዝያ 2017

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማት የሚከናወነው “ነዋሪዎች ፈቃደኛ ሆነው፣ ልማቱ ገብቷቸው” እንደሆነ ገልጸዋል። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተመራማሪ ግን “የመንግሥት አካላት እንደሚያቃልሉት በጣም ጥቂት የሚባል ሕብረተሰብ አይደለም እየተጎዳ የሚገኘው” ሲሉ ይናገራሉ። ሐይማኖት አሸናፊ የዶይቼ ቬ...

amp.dw.com

For more than a year, my colleague Justin Scheck and I looked into why domestic workers from across East Africa, who are promised jobs and a better life in Saudi Arabia, continued to face abuse, starvation and death. Here's what we found.

East African Housekeepers Face Rape, Assault and Death in Saudi Arabia (Gift Article)

East African leaders and Saudi royals are among those profiting off a lucrative, deadly trade in domestic workers.

nytimes.com

የህወሓት አመራሮች ልዩነት ሲበረታ በደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ያለፈው የትግራይ ክልል ነዋሪ “ነገስ ምን ይፈጠራል?” በሚል “እየተሳቀቀ እንዲኖር” ተገዷል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ጦርነት ይቀሰቀሳል በሚል ሥጋት “ሰዉ በጣም ተረባብሿል”፤ በኅብረተሰቡ ዘንድ “መከፋፈል” ተፈጥሯል። ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረጋቸው “የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበ” ነው። p.dw.com/p/4ruIg

“መፈንቅለ-መንግሥት” ወይስ “ሕግ ማስከበር” የትግራይ ቅርቃር – DW – 8 መጋቢት 2017

የህወሓት አመራሮች ልዩነት ሲበረታ በደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ያለፈው የትግራይ ክልል ነዋሪ “ነገስ ምን ይፈጠራል?” በሚል “እየተሳቀቀ እንዲኖር” ተገዷል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ጦርነት ይቀሰቀሳል በሚል ሥጋት “ሰዉ በጣም ተረባብሿል”፤ በኅብረተሰቡ ዘንድ “መከፋፈል” ተፈጥሯል። ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪ በማድረጋቸው “...

p.dw.com

ከኢትዮጵያ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ናስር ከተማ በደቡብ ሱዳን ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመ ጥቃት ጁባን ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ ከቷታል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸው ሪየክ ማቻርን ሳያማክሩ የወሰዷቸው ርምጃዎችም ቅሬታ ፈጥረዋል። ሁለቱ የተፈራረሙት የሰላም ሥምምነት ፈርሶ ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ሥጋት አለ። p.dw.com/p/4rbKz

ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦርነት ዳግም እየተንሸራተተች ይሆን? – DW – 1 መጋቢት 2017

ከኢትዮጵያ ድንበር 30 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ናስር ከተማ በደቡብ ሱዳን ጦር ሠፈር ላይ የተፈጸመ ጥቃት ጁባን ፖለቲካዊ ውጥረት ውስጥ ከቷታል። ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ምክትላቸው ሪየክ ማቻርን ሳያማክሩ የወሰዷቸው ርምጃዎችም ቅሬታ ፈጥረዋል። ሁለቱ የተፈራረሙት የሰላም ሥምምነት ፈርሶ ደቡብ ሱዳን ወደ የርስ በርስ ጦር...

p.dw.com

These pictures were released by the verified X account of Prime Minister Abiy Ahmed, with the caption, "Our apple farming productivity is showing progress." However, there is one significant detail that is incorrect: the images were originally published elsewhere on the internet,

BildBildBildBild

A series of photographs released by the Mayor of Addis Abeba on February 6, 2025, show the extent of demolition in Kazanchis. Stationery & office supply shops, restaurants, bars, residential areas, & street traders have vacated their spaces in the old town to make way for new buildings & open areas.

BildBildBild

ባለፉት አምስት አመታት አሜሪካ ለኢትዮጵያ 7.6 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ ሰጥታለች። ባለፈው ዓመት ብቻ ግጭት፣ ድርቅ እና የምግብ ዋስትና እጦት ለገጠማቸው ኢትዮጵያውያን የሕይወት አድን ርዳታ ለማቅረብ አሜሪካ 676 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች። ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ የምትሰጠው ርዳታ ለ90 ቀናት እንዲቆም ያሳለፉት ውሳኔ ካሁኑ ተጽዕኖ አሳድሯል። p.dw.com/p/4pnQS

Bild

በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና የግጭት ዳፋ ይፈትኗቸዋል p.dw.com/p/4pbHM

ለኢትዮጵያ ወጣቶች የሥራ ዕድል የፈጠሩ አነስተኛ ተቋማት የግጭት እና የብድር እጦት ፈተና – DW – 16 ጥር 2017

በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና ...

p.dw.com

የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? ሦስት እንግዶች የተሳተፉበትን ውይይት ያድምጡ! amp.dw.com/am/%E1%8B%A8...

የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል? – DW – 4 ጥር 2017

የብሔራዊ ምክክር ሒደት የጀመረችው፤ ለሽግግር ፍትሕ የምትዘጋጀው እና በሚቀጥለው ዓመት ምርጫ የምታካሒደው የኢትዮጵያ መንግሥት አራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን አግዷል። በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በኩል የተላለፈው ዕግድ ሕጋዊ ነው? ዕግዱ ስለ ሲቪክ ምኅዳሩ ይዞታ ምን ይናገራል? ሦስት እንግዶች...

amp.dw.com

Prime Minister Abiy Ahmed & President Hassan Sheikh Mohamud set to meet in Turkey for the third round of talks between Ethiopia and Somalia. On Tuesday, the Somali President traveled to Ankara after receiving an official invitation from his Turkish counterpart, Recep Tayyip Erdogan, SONNA reported.

Bild